ለአማርኛ ተናጋሪዎች
አስደሳች ዜና
ልጅ መውለድ ላልቻላችሁ ጥንዶች ወይም ቤተሰቦች በኒው ደሊ ኢንዲያ በሚገኘው ደሊ አይ ቪ ኤፍ የህክምና ማዕከል በመታገዘ መውለድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
አድራሻችን፡ Delhi IVF & Fertility Clinic, 23 Todar Mal Lane, Benagali Market, Opp Nathu Sweet, New Delhi – 110001, India. Email:query@dranoopgupta.com, Tel.: office +91 (0)11-47523858 mobile; +9198110 81024, +919810600235.
አላማችን የመውለድ ችግር ላጋጠማቸው ጥንዶች/ቤተሰቦች ዘመኑ ባፈራው እጅግ በረቀቀ ዘመናዊ ህክምናና ዘዴ በመጠቀም፡ ኪስ በመማይጎዳ ተመጣጣኝ ክፍያ ልጅ ወልዶ የመሳም ህልማችሁን ማሳካት እንድትችሉ መሆኑን ስንገልጽሎ በሙሉ ኩራት ነው፡፡
እኛ ደሊ አይ ቪ ኤፍ ከ23 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያለን ፡ ከ10000 (አስር ሺ) በላይ ህፃናት እንዳዋለድንና የዚያን ያህል ቤተሰቦች/ጥንዶች የመውለድ ፍላጎታቸው እንዲሳካላቸው ያደረግን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ በመስኩ ያካበትነው የረጅም ጊዜ የስራ ልምድ አለም አቀፍ ዕውቅና ያሰገኘልን በመሆኑ አሁን ለኛና በኛ የተሳካላቸው ኢትዬጵያውያንና የሌላ አገር ዜጎች በጣም በዙ ከመሆናቸው የተነሳ አሁን እጅግ አስደሳች ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡ ስለምንሰጠው የህክምና አገልግሎት አይነት በዝርዝር ለማወቅ ከዚህ በታች ባለው የድረ-ገጽ አድራሻ ይጎብኙን፡
ህክምናው ስለሚወስደው ጊዜ
በሞያው ካለን የተካበተ ልምድ የመውለድ ቸግርን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መፈወስ እንደምንችል ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን፡፡ ባለሞያ ዶክተር ጋር መጀመሪያ ካያችሁ ቀን ጀምሮ ጽንሱ እስከሚረጋገጥ ድረስ ከ4 እስከ 5 ሳምንታት ይፈጃል፡፡ ምናልባት ሌላ ተጨማሪ የማህጸን ህክምና አሰፈላጊ ሆኖ ከተገኘ እስከ 2 ወር ሊወስድ ይችላል፡፡ በአጭር ጊዜ ሁሉም ነገር ጥሩ ሆኖ ከተገኘ ማለትም ተጨማሪ ህክምና የማያስፈልግ እና እንዲሁም መቆየት የማትችሉ ከሆነ የዘር ፍሬያችሁን ከሰጣችሁ ከ3 ቀን ቦኃላ ወደ አገራችሁ መመለስ ትችላላቹ፡፡ ይህ ማለት የህክምና ማዕከላችንን ከጎበኛቹሁበት ዕለት ጀምሮ እስከ ጽንስ ድረስ ያለው ጊዜ ግምት ውስጥ ሲገባ በ25 ቀናት ዉስጥ ወደ አገራችሁ ተመልሳችሁ መሄድ ትችላላችሁ ማለት ነው፡፡
ክፍያን በሚመለከት
- አይ ቪ ኤፍ (IVF) በራስ የዘር ፍሬ ለመውለድ 3300.00 የአሜሪካ ዶላር
- አይ ቪ ኤፍ (IVF) በሌላ ሰው (ዶነር) የዘር ፍሬ ለመውለድ 5300.00 የአሜሪካ ዶላር
- ይህ ክፍያ የመድሃኒትና የአይ ቪ ኤፍ ምርመራን ያጠቃልላል፡፡ ምናልባት በልዩ አጋጣሚ የማህጸን ጤንነት በሚመለከት ተጨማሪ ማጣራትና ምርመራ ለምሳሌ እንደ ዕጢ መሰል (fibroid) እና የመሳስሉ ማከም አስፈለጊ ሆኖ ከተገኘ አንደ ሁኔታው ተጨማሪ ግን ብዙም ኪስ የማይጎዳ ክፍያ ይኖራል፡፡
- ለብዙ አመታት ካካበትነው ልምድ የተነሳ እያንዳንዱ ተጠቃሚ ሰው እንደፍላጎቱና ዓይነቱ መጠቀም የሚያስችለው የተለያየ ብዙ የዘር ፍሬ እንዳለን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ቪዛ
ለህክምና ወደ ህንድ አገር መጉዋዝ ከፈለጉ የህክምና ቪዛ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
- ታካሚዎች የፓስፖርት ኮፒያችሁን ወደ እኛ ላኩ
- እኛ ቪዛ ለመግኘት የሚረዳችሁ የግብዣ ወረቀት እንልክላቹሀለን
- የላክንላችሁን የግብዣ ወረቀት ይዛችሁ አቅራቢያችሁ ወደሚገኘው የህንድ ቆንስላ ጽህፈት ቤት በመሄድ ቪዛ ትጠይቃላችሁ፡፡
- ቪዛ እንዳገኛችሁ የአየር ትኬት ተገዛላችሁ፡፡ ከገዛችሁ ቦኃላ የአየር ትኬቱን ኮፒ ወደኛ ትልካላችሁ፡፡ ትኬታችሁ እንደደረሰን የሚየርፉበትን ቦታና እናዘጋጃለን፡ እንዲሁም ከኤርፖርት ተቀብለን ወደ ማረፍያ ቦታዎ እናመጣዎታለን፡፡
- በህንድ አገር ከገባችሁ ቦኃላ ቪዛችሁን፡ በህክምና ምክንያት፡ ለተጨማሪ ጊዜ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ሙሉ ትብብር እናደርጋለን፡፡
የእንግዳ ማረፍያ ቤትና ትራንስፖርት ከ/ወደ ኤርፖርት ዋጋ
- የእንግዳ ማረፍያ ቤት ክፍያ በቀን ከ20.00 እስከ 25.00 የአሜሪካ ዶላር ነው፡፡
- ትራንስፖርት (ታክሲ) ከኤርፖርት ወደ ማረፍያ ቤት ከ15 የአሜሪካ ዶላር ይጀምራል፡፡
የደሊ አይ ቪ ኤፍ ህክምና ማዕከል ዋና ዶክተር አኑፕ ጉፕታ ስለምትፈልጉት ጉዳይ በዝርዝር ለመነጋገር እና ጥያቄችሁን ለመመለስ ሁልጊዜ ዝግጁ ነው፡፡
በሰላም ኑ፡ መልካም ጉዞ እነመኝላቹሃለን፡ እናመስግናለን፡፡
ተጨማሪ መረጃ 1. ሬድዮ